1.0 KiB
1.0 KiB
አብዶን --ሂሌል
እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
ጲርዓቶናዊው -- ጲርዓቶን
ጲርዓቶን የቦታ ስም ሲሆን ከዚያ አካባቢ የሆነ ሰው ደግሞ ጲርዓቶናዊ ይባላል። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
በሰባ አህዮች የሚቀመጡ
እነዚህ ሰዎች የሚቀመጡባቸውን ሰባ አህዮች የራሳቸው ማድረግ ችለዋል። እዚህ ጋ “መቀመጥ” የሚለው ቃል “የራስ ማድረግ” ከሚለው ይልቅ ጥቅም ላይ ውሏል። አ.ት፡ “ሰባ አህዮች ነበሯቸው” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
አርባ ወንዶች ልጆች -- ሠላሳ የልጅ ልጆች -- ሰባ አህዮች
“40 ወንዶች ልጆች -- 30 የልጅ ልጆች -- 70 አህዮች” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)