am_tn/jdg/12/07.md

272 B

ገለዓዳዊው ዮፍታሔ ሞተና ተቀበረ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ገለዓዳዊው ዮፍታሔ ሞተና ቀበሩት” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)