am_tn/jdg/12/05.md

1.2 KiB

ለኤፍሬም

“ለኤፍሬም ምድር”

ገለዓዳውያን ያዙት

“ገለዓዳውያን ተቆጣጠሩት” ወይም “ገለዓዳውያን ያዙት”

መልካ

እነዚህ ውሃው ጥልቀት የሌለው በመሆኑ በእግር ልታቋርጥ የምትችለው ወንዝ ያሉባቸው አካባቢዎች ናቸው።

ኤፍሬማዊ

ከኤፍሬም ነገድ የሆነ ሰው

ሺቦሌት -- ሲቦሌት

እነዚህ ቃላት ምንም ትርጉም የላቸውም። እነዚህን ቃላት ወደ ራስህ ቋንቋ ቅዳቸውና በቃላቱ መጀመሪያ ላይ “ሺ” እና “ሲ” የሚሉ ፊደላት ለየብቻ መተርጎማቸውን እርግጠኛ ሁን። (ቃላትን መቅዳት ወይም መዋስ የሚለውን ተመልከት)

ቃሉን መናገር

“የቃላቱን ድምፅ ማውጣት”

አርባ ሁለት ሺህ

“42,000” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

አርባ ሁለት ሺህ ኤፍሬማውያን ተገደሉ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አርባ ሁለት ሺህ ኤፍሬማውያንን ገደሉ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)