am_tn/jdg/11/36.md

813 B

ጠላቶችህን አሞናውያንን ተበቅሎልሃልና

ጠላቶቹን በማሸነፍ እግዚአብሔር ተበቅሎለታል። የዚህ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “በጠላቶችህ በአሞናውያን ላይ ተበቅሎልሃል”

ይህ ቃል ኪዳን ይጠበቅልኝ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ስለ እኔ ይህንን ቃል ኪዳን ጠብቅ” ወይም “እኔን በሚመለከት ይህንን ቃል ኪዳን ጠብቅ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ስለ ድንግልናዬ ላልቅስ

“ድንግል በመሆኔ ምክንያት ላልቅስ” ወይም “ከእንግዲህ ስለማላገባ ላልቅስ”