am_tn/jdg/11/29.md

1.2 KiB

የእግዚአብሔር መንፈስ በዮፍታሔ ላይ መጣበት

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን ትርጉሙም በዮፍታሔ ውሳኔዎች ላይ መንፈስ ቅዱስ ተጽዕኖ አሳድሯል ማለት ነው። አ.ት፡ “የእግዚአብሔር መንፈስ ዮፍታሔን ተቆጣጠረው” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ከገለዓድ ምጽጳ -- በገለዓድና በምናሴ መሐል አለፈ

ዮፍታሔ በእነዚህ አካባቢዎች ከአሞን ሰዎች ጋር ለሚያደርገው ውጊያ ሰዎችን በሰራዊቱ ውስጥ ለማካተት እየመዘገባቸው አለፈ። የዚህ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ከምጽጳ ገለዓድ … ሰዎችን ወደ ሰራዊቱ እየሰበሰበ በገለዓድና ምናሴ መካከል አለፈ”።

እሠዋዋለሁ

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ሲሆን ትርጉሙ አንድን ነገር መሥዋዕት አድርጎ ማቅረብ ማለት ነው። አ.ት፡ “እርሱን እሠዋልሃለሁ” ወይም “መሥዋዕት አድርጌ አቀርብልሃለሁ”። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)