ሴዎን
የዚህን ሰው ስም በመሳፍንት 11፡19 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።
ሴዎንና ሕዝቡን ሁሉ በእስራኤል እጅ ሰጠ
እዚህ ጋ “እጅ” የሚያመለክተው በጦርነት የማሸነፍ ኃይልን ነው። አ.ት፡ “በሴዎንና በሕዝቡ ሁሉ ላይ ለእስራኤል ኃይልን ሰጠው”። (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
አርኖን -- ያቦቅ
የእነዚህን ወንዞች ስም በመሳፍንት 11፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።