am_tn/jdg/11/17.md

1.5 KiB

እስራኤል መልዕክተኞችን በላኩ ጊዜ

መልዕክተኞቹ የተላኩት በእስራኤል መሪዎች ናበር። አ.ት፡ “የእስራኤል መሪዎች መልዕክተኞችን በላኩ ጊዜ”

በሚያልፉበት

“በመሐል ሲሄዱ” ወይም “ማቋረጥ”

አልሰማም

ይህ ቃል ዘይቤአዊ አነጋገር ሲሆን ትርጉሙም “እምቢ” ማለት ነው። አ.ት፡ “እምቢ አለ” ወይም “ጥያቄአቸውን አልተቀበለም” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ደግሞም ወደ ሞዓብ ንጉሥ መልዕክተኞችን ላኩ

እስራኤል ወደ ሞዓብ ንጉሥ መልዕክተኞችን የላኩበት ምክንያት ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ደግሞም ወደ ሞዓብ ንጉሥ ተመሳሳዩን ጥያቄ የሚያቀርቡ መልዕክተኞችን ላኩ”

እርሱ ግን እምቢ አለ

እስራኤል በሞዓብ መካከል ለማለፍ ያቀረበውን ጥያቄ የሞዓብ ንጉሥ አልተቀበለውም። የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም በበለጠ ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “እርሱም ደግሞ እምቢ አለ፣ በሞዓብ ምድር መካከል እንዲያልፉም አልፈቀደላቸውም”።

አርኖን

ይህ የወንዝ ስም ነው። ይህንን በመሳፍንት 11፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።