am_tn/jdg/11/12.md

1022 B

በመሐከላችን ያለው ይህ ጸብ ምንድነው

“በመካከላችን ለምን ጸብ ይሆናል?” ዮፍታሔ ንጉሡ በእስራኤል ላይ ለምን እንደ ተቆጣ ይጠይቃል።

መሬታችንን ለመውሰድ በኃይል የመጣኸው ለምንድነው

“አንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው የአሞንን ንጉሥ ሲሆን ራሱንና ወታደሮቹን ይወክላል። አ.ት፡ “ወታደሮችህ መሬታችንን ለመያዝ ለምን ይመጣሉ”

በኃይል ለመውሰድ የመጡት

“በጉልበት ለመውሰድ የመጡት”

አርኖን == ያቦቅ

እነዚህ የሁለት ወንዞች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

እስከ ዮርዳኖስ

“ከዮርዳኖስ ወንዝ በወዲያ በኩል”

በሰላም

“በሰላማዊ መንገድ” ወይም “ልትከላከላቸው እንዳትሞክር”