am_tn/jdg/11/07.md

729 B

ከአባቴ ቤት

እዚህ ጋ “ቤት” የሚያመለክተው በቤቱ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ነው። አ.ት፡ “ቤተሰቦቼ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

አሁን ወደ አንተ የመጣነው ለዚህ ነው

“ለዚህ ነው” የሚለው ሐረግ የሚያመለክተው ዮፍታሔ በችግር ውስጥ ስለመሆናቸው የተናገረውን ነው። የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉሙ ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “አሁን ወደ አንተ የመጣነው በችግር ውስጥ ስለሆንን ነው”።

ከአሞን ሰዎች ጋር ተዋጋ

“የአሞንን ሰዎች ውጋቸው”