am_tn/jdg/11/01.md

686 B

ገለዓዳዊው

ይህ ከገለዓድ አውራጃ የሆነ ግለሰብ ነው። የእርሱም አባት ስም ገለዓድ መሆኑ የአጋጣሚ ጉዳይ ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

የሚስቱ ወንዶች ልጆች ባደጉ ጊዜ

“የገለዓድ ሚስት የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች በጎለመሱ ጊዜ”

በጦብ ምድር

ጦብ የአውራጃ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

መጡና ከእርሱ ጋር ሄዱ

“ተከተሉት” ወይም “አብረው በየስፍራው ሄዱ”