am_tn/jdg/09/55.md

898 B

ሰባ

“70” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

የሴኬምን ሰዎች ክፋት ሁሉ በራሳቸው ላይ መለሰባቸው

እዚህ ጋ “ክፋት በራሳቸው ላይ ተመለሰ” የሚለው የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ስላደረጉት ክፋት ሁሉ የሴኬምን ሰዎች ቀጣቸው” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የይሩበአል ልጅ የኢዮአታም እርግማን ደረሰባቸው

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “የይሩበአል ልጅ የኢዮአታም እርግማን መጣባቸው” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ይሩበአል

ይህ የጌዴዎን ሌላው ስሙ ነው። ይህንን ስም በመሳፍንት 6፡32 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።