am_tn/jdg/09/48.md

387 B

ሰልሞን ተራራ

ይህ የተራራ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ቆለለ

ይህ ማለት ቅርንጫፎቹን በብዙ መጠን እንደ ክምር መከመር ነው።

አንድ ሺህ የሚያህሉ ሰዎች

“1,000 ያህል ሰዎች” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)