792 B
792 B
ቡድኖቹ
“የወታደሮቹ ቡድኖች”
ሌሎች ሁለት
“ሌሎች 2” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)
አቤሜሌክ ተዋጋ -- አጠፋ
እዚህ ጋ “አቤሜሌክ” የሚወክለው ራሱንና ወታደሮቹን ነው። አ.ት፡ “አቤሜሌክና ወታደሮቹ ተዋጉ … አጠፉ”
በከተማይቱ ላይ
እዚህ ጋ “ከተማ” የሚወክለው ሰዎችን ነው። አ.ት፡ “በሴኬም ሰዎች ላይ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
አጠፉ
“አወደሙ”
ጨው ዘራባት
“በምድሪቱ ላይ ጨው ዘራ”። በምድር ላይ ጨው መዝራት በዚያ ቦታ ምንም ነገር እንዳይበቅል ያደርጋል።