am_tn/jdg/09/41.md

917 B

አሩማ

ይህ የአንድ ከተማ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ዜቡል

ይህ የሰው ስም ነው። ይህንን በመሳፍንት 9፡28 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

ገዓል

ይህ የሰው ስም ነው። ይህንን በመሳፍንት 9፡26 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

ይህ ለአቤሜሌክ ተነገረው

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው ይህንን ለአቤሜሌክ ነገረው” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

በሦስት ክፍል ከፋፈላቸው

“በ3 ቡድኖች ለያያቸው” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

በእርሻው ውስጥ የሚያደፍጡትን አኖሩ

x