am_tn/jdg/09/17.md

1.3 KiB

ከምድያማውያን እጅ -- አባቴ እንደተዋጋላችሁ ለማሰብ

እዚህ ጋ ጌዴዎን የሴኬምን ሰዎች ለማዳን ከተዋጋ በኋላ የሴኬም ሰዎች ለጌዴዎንና ለቤተሰቡ በክፋት መመለሳቸውን ኢዮአታም ማመን እንደማይችል ይገልጻል።

ከምድያማውያን እጅ

እዚህ ጋ “እጅ” የሚወክለው ኃይልን ወይም መቆጣጠርን ነው። አ.ት፡ “ከምድያማውያን ኃይል” ወይም “ከምድያማውያን” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ተነሣችሁበት

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ተቃወማችሁ” ወይም “በእርሱ ላይ አምጻችኋል” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የአባቴ ቤት

እዚህ ጋ “ቤት” የሚወክለው ቤተሰብን ነው። አ.ት፡ “የአባቴ ቤተሰብ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ሰባ

“70” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

አንድ ድንጋይ

“1 ድንጋይ” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

ሴት ባሪያው

እዚህ ጋ “የእርሱ” የሚያመለክተው ጌዴዎንን ነው።