am_tn/jdg/08/01.md

735 B

ይህ ያደረግህብን ምንድነው?

የኤፍሬም ነገድ ሰዎች በሰራዊቱ ውስጥ እነርሱን ባለማካተቱ በዚህ ምላሽ በማይፈልግ ጥያቄ ጌዴዎንን ሲወቅሱት ነበር። ይህ እንደ መግለጫ መነገር ይችላል። አ.ት፡ “በአግባቡ አላየኸንም” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

በምድያም ላይ

እዚህ ጋ “ምድያም” የሚወክለው የምድያማውያንን ሰራዊት ነው። (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በኃይል ተሟገቱት

“ከእርሱ ጋር በቁጣ ተከራከሩ” ወይም “ክፉኛ ወቀሱት”