am_tn/jdg/07/24.md

742 B

ቤት ባራ

ይህ የእነስተኛ ከተማ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

እስከ ቤት ባራና ዮርዳኖስ ወንዝ ያሉትን ውሃዎች ተቆጣጠሩ

“የዮርዳኖስን ወንዝ አካባቢ እስከ ቤት ባራ ደቡብ ድረስ ተቆጣጠሩ”

በሔሬብ ዐለት - በዜብ የወይን መጭመቂያ

እስራኤላውያን ሔሬብና ዜብን በዚያ ከገደሉ በኋላ አካባቢዎቹ እነዚህ ስሞች ተሰጥተዋቸው ነበር።

ሔሬብ - ዜብ

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)