am_tn/jdg/07/22.md

1.2 KiB

ሦስት መቶ መለከቶች

“300 መለከቶች” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

እግዚአብሔር የእያንዳንዱን ምድያማዊ ሰይፍ በባልንጀራው ላይ እንዲሆን አደረገ

እዚህ ጋ “ሰይፍ” የሚያመለክተው ሰይፍ በመጠቀም ማጥቃታቸውን ነው። አ.ት፡ “እያንዳንዱ ምድያማዊ ሰው ባልንጀራው ከሆነው ወታደር ጋር እንዲዋጋ እግዚአብሔር አደረገ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ቤት ሺጣ - ጽሬራ - አቤላሞሖላ - ጠባት

እነዚህ የመንደሮችና የከተሞች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ከንፍታሌም፣ አሴርና ምናሴ ሁሉ የእስራኤል ሰዎች ተጠርተው ወጡ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ጌዴዎን እስራኤላውያንን ከንፍታሌም፣ አሴርና ከምናሴ ነገድ ሁሉ ጠራ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)