am_tn/jdg/07/13.md

791 B

ይህ ከጌዴዎን ሰይፍ በስተቀር ሌላ አይደለም

እዚህ ጋ “የጌዴዎን ሰይፍ” የሚያመለክተው አጥቂውን የጌዴዎንን ሰራዊት ነው። አ.ት፡ “በሕልምህ ያየኸው የገብስ እንጎቻ የጌዴዎን ሰራዊት መሆን አለበት” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እግዚአብሔር በምድያም ላይ ድልን ሰጠው

ይህ ወደፊታዊ ሁነት እንደ አላፊ ሁነት ሆኖ ተነግሯል። ይህ በእርግጠኝነት የሚፈጸም ስለመሆኑ አጽንዖት ይሰጣል። አ.ት፡ “በእርግጥ እስራኤላውያን ምድያማውያንን እንዲያሸንፉ እግዚአብሔር ይረዳቸዋል”