am_tn/jdg/07/12.md

910 B

የአንበጣው ብዛት እንደ ደመና የሚሸፍን

እዚህ ጋ “ደመና” ማለት መንጋ ነው። ደራሲው ምን ያህል ወታደሮች እንደነበሩ አጽንዖት ለመስጠት የአንበጣ መንጋ በማለት ስለ ሰራዊቱ ይናገራል።

ግመሎቻቸው በባህር ዳርቻ ከሚገኝ አሸዋ በቁጥር ይበልጥ ነበር

ደራሲው በጣም ብዙ ግመሎች መኖራቸውን በአጽንዖት ሲገልጽ ግነትን ይጠቀማል። ( ግነትና ጥቅል አስተያየት የሚለውን ተመልከት)

ግመሎቻቸው ከቁጥር በላይ ነበሩ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ግመሎቻቸው ማንም ሊቆጥራቸው ከሚችለው በላይ ነበሩ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)