835 B
835 B
ይሩበአል
ይህ የጌዴዎን ሌላው ስሙ ነው። ስሙን በመሳፍንት 6፡32 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።
ሰፈሩ
“የጦር ሰፈራቸውን አዘጋጁ”
የሐሮድ ምንጭ - የሞሬ ኮረብታ
እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
የምድያም የጦር ሰፈር በስተሰሜናቸው ነበር
እዚህ ጋ “ምድያም” የሚወክለው የምድያማውያኑን ሰራዊት ነው። አ.ት፡ “የምድያማውያን ሰራዊት የጦር ሰፈራቸውን ከእስራኤላውያን ሰራዊት በስተሰሜን ባለ ስፍራ አደረጉ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)