am_tn/jdg/06/34.md

1.0 KiB

በጌዴዎን ላይ መጡበት

ይህ የአነጋገር ዘይቤ ነው። አ.ት፡ “ጌዴዎንን ተቆጣጠሩት” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

የአቢዔዝር ጎሳ

የዚህን የሕዝብ ወገን ስም በመሳፍንት 6፡11 ላይ በተረጎምከው መልኩ ተርጉመው።

እንዲከተሉት

“ወደ ጦርነት” የሚሉት ቃላት ግልጽ ናቸው። አ.ት፡ “ወደ ጦርነት እንዲከተሉት”

እነርሱም ደግሞ እንዲከተሉት ተጠሩ

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “እንዲከተሉት ይጠራቸዋል” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)

ወደ አሴር፣ ዛብሎንና ንፍታሌም

እነዚህ ሁሉ የእያንዳንዱን ጎሳ ሕዝብ ይወክላሉ። አ.ት፡ “ወደ አሴር፣ ዛብሎንና ንፍታሌም ጎሳ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)