am_tn/jdg/06/28.md

700 B

ተነሣ

“ከአልጋው ተነሣ” ወይም “ነቃ”

የበኣል መሠዊያ ፈርሶ፣ በአጠገቡ የነበረው የአሼራ ምስልም ተሰባብሮና ሁለተኛው ወይፈን በተሠራው መሠዊያ ላይ ተሠውቶ ነበር

ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው የበኣልን መሠዊያ እንዳፈረሰ፣ በአጠገቡ የነበረውን የአሼራን ምስል እንደሰባበረውና መሠዊያ ሠርቶ በእርሱ ላይ ሁለተኛውን ወይፈን እንደ ሠዋ አስተዋሉ” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)