am_tn/jdg/05/31.md

610 B

በብርታቷ እንደምትወጣ ፀሐይ

የየትኛውም ሀገር ሰራዊት የፀሐይን መውጣት ማስቆም ስለማይችል የእስራኤል ሕዝብ እንደ ማለዳ ፀሐይ ለመሆን ይመኛሉ።

ምድሪቱ ሰላም ነበራት

እዚህ ጋ “ምድሪቱ” የሚወክለው የእስራኤልን ሕዝብ ነው። አ.ት፡ “የእስራኤልም ሕዝብ በሰላም ኖሩ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ለአርባ ዓመታት

“ለ40 ዓመታት” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)