am_tn/jdg/05/28.md

843 B

ርብራብ

ይህ በመስቀልዮሽ እንጨት የተሠራ የመስኮቱ መደገፊያ ነው።

ሠረገላው ሳይመጣ ለምን ይህን ያህል ጊዜ ፈጀበት? ሠረገላዎቹን የሚጎትቱት ፈረሶች ኮቴ ድምፅ ለምን ዘገየ?

ሁለቱም ጥያቄዎች የሚሉት አንድ ነገር ነው። እነዚህ ሁለቱም መግለጫዎች መጣመር ይችላሉ። አ.ት፡ “ሲሣራ ወደ ቤት ሳይመለስ የቆየው ለምንድነው?”

ሠረገላው - ፈጀበት - ሠረገላዎቹን የሚጎትቱት ፈረሶች ኮቴ ድምፅ

ሁለቱም አነጋገሮች የሚወክሉት ሲሣራን ነው። አ.ት፡ “ሲሣራን የወሰዱት. . . እርሱ ለምን” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)