am_tn/jdg/05/12.md

602 B

ንቂ፣ ንቂ

ተናጋሪዎች ሊሆኑ የሚችሉት 1) የእስራኤል ሕዝብ ወይም 2) ለራሷ የምትናገረው ዲቦራ ወይም 3) መዝሙሩን የጻፈው ገጣሚ ነው።

ዲቦራ

ይህንን ስም በመሳፍንት 4፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

ባርቅ - አቢኒኤም

እነዚህን ስሞች በመሳፍንት 4፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምካቸው ተመልከት።

ከጦረኞች ጋር ወደ እኔ

“እኔ” የሚለው ቃል ዲቦራን ያመለክታል።