am_tn/jdg/05/11.md

331 B

የእነዚያን ድምፆች ስሙ

እዚህ ጋ “ድምፆች” የሚዘምሩትን ሰዎች ይወክላል። አ.ት፡ “ስሟቸው”

ወደ ከተማይቱ በሮች ወረዱ

እዚህ ጋ “በሮች” መላውን ከተማ ይወክላሉ። አ.ት፡ “ወደ ከተሞቻቸው ተመለሱ”