am_tn/jdg/04/23.md

731 B

እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ፊት የከነዓንን ንጉሥ ኢያቢስን ድል አደረገው

እግዚአብሔር እስራኤላውያኑ ኢያቢስንና ሰራዊቱን እንዲያሸንፏቸው ማድረጉ የእስራኤል ሕዝብ እያዩ እግዚአብሔር ራሱ ኢያቢስን ድል እንዳደረጋቸው ተደርጎ ተነግሯል። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ጉልበት

“ወታደራዊ ኃይል”

ደመሰሱት

እዚህ ጋ “እርሱ” የሚያመለክተው ራሱንና ሰራዊቱን የሚወክለውን ኢያቢስን ነው። አ.ት፡ “ኢያቢስንና ሰራዊቱን ደመሰሱ”