am_tn/jdg/04/14.md

740 B

እግዚአብሔር ድልን ሰጥቶሃል

ዲቦራ ስለ ድሉ እርግጠኛ ስለ ነበረች ባርቅ አስቀድሞ ጦርነቱን እንዳሸነፈ አድርጋ ትናገራለች። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ድልን ይሰጥሃል”

የሚመራህ እግዚአብሔር አይደለምን?

የሚዋጉት ከእግዚአብሔር ጋር ወግነው መሆኑን ባርቅን ለማስታወስ ዲቦራ ይህንን ጥያቄ ትጠይቃለች። አ.ት፡ “እግዚአብሔር እንደሚመራህ አስታውስ” (መልስ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

ከአሥር ሺህ ጋር

“ከ10,000 ጋር” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)