am_tn/jdg/04/08.md

1.2 KiB

ባርቅ

የዚህን ሰውዬ ስም በመሳፍንት 4፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

እየሄድክበት ያለው መንገድ ወደ ክብር አያደርስህም

ባርቅ የሚያደርገው ምርጫ የሚጓዝበትን መንገድ እንደ መምረጥ ተቆጥሯል። “ክብር”ም ለአንድ ተጓዥ እንደ መዳረሻ ተቆጥሮለታል። አ.ት፡ “በምታደርገው ነገር ማንም አያከብርህም” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

እግዚአብሔር ሲሣራን በሴት እጅ ላይ አሳልፎ ይሰጠዋል

እዚህ ጋ “እጅ” የሚያመለክተው እርሱን ለመግደል ያላትን ኃይል ነው። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ሲሣራን ሴት እንድታሸንፈው ያደርጋል” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ሲሣራ

የዚህን ሰውዬ ስም በመሳፍንት 4፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።

ዲቦራ

የዚህችን ሴት ስም በመሳፍንት 4፡4 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት።