am_tn/jdg/04/06.md

1.1 KiB

ባራቅ - አቢኒኤም

እነዚህ የወንዶቹ ስሞች ናቸው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

የታቦር ተራራ

ይህ የአንድ ተራራ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

አሥር ሺህ ሰዎች

“10,000 ሰዎች” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

አወጣዋለሁ

እዚህ ጋ “እኔ” የሚለው ቃል እግዚአብሔርን ያመለክታል።

ሲሣራን አወጣዋለሁ

እዚህ ጋ “ሲሣራ” ራሱንና ሰራዊቱን ይወክላል። አ.ት፡ “ሲሣራንና ሰራዊቱን አወጣለሁ”

ማውጣት

ሰዎች ከምቹ ስፍራቸው ወጥተው እንዲመጡ ማድረግ

ሲሣራ - ኢያቢስ

የእነዚህን ወንዶች ስም በመሳፍንት 4፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት

ቂሶን

ይህ የወንዝ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)