am_tn/jas/04/15.md

841 B

ያዕቆብ 4፡ 15-17

እንኖራለን በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል በቀጥታ ያዕቆብን ወይም የእርሱ ተደራሲንን የሚያመለክት አይደለም ይልቁንም የያዕቆብ ተደራሲያን ምን ዓይነት ባሕርይ ሊኖራቸው እንደሚገባ የሚያሳይ ነው፡፡ ይህንን እና ያንን እናድርጋለን አማራጭ ትርጉም: "እና ለማድረግ ያቀድነውን ዕቅድ እንፈጽማለን" ለሚያውቀው ለእርሱ በዚህ ሥፍራ ላይ ያዕቆብ “ለእርሱ” በማለት ሲጽፍ ይህንን ማንንም ለማመልከት አልጻፈውም ይልቁንም መልካም ለማድረግ የሚፈለግ ነገር ግን የማያደርገን ሰው ለማመልከት ጽፎታል፡፡