am_tn/jas/04/13.md

1.4 KiB

ያዕቆብ 4፡ 13-14

እንዲህ የሚሉ ይኖራሉ አማራጭ ትርጉም: "ከእናንተ መካከል አንድ ሰው እንዲህ ሊል ይችላል" አንድ ዓመት ቆያለሁ አማራጭ ትርጉም: "ለአንድ ዓመት በዚያ እቆያለሁ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ነገ ምን እንደሚሆን ማን ያውቃል ያዕቆብ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው እነርሱን ለመገሰጽ ነው፡፡. አማራጭ ትርጉም: "ነገ ምን እንደሚሆን ማንም ሰው አያውቅም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ታዲያ ሕይወታችሁን ምንድናት ያዕቆብ ይህንን ጥያቄ በዚህ ሥፍራ ላይ የተጠቀመበት አካላዊ ሕይወት ይህንን ያኸል ጠቃሚ እንዳልሆነ ለማስተማር ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ስለ አካላዊ ሕይወታችሁ አስቡ፡፡" እናንተ ለጥቂት ጊዜ ታይቶ አንደሚጠፋ ጤዛ ናችሁ ይህ አካላዊ ሕይወትን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ታይቶ ወዲያው ከሚጠፋው ጤዛ ጋር ያነጻጽራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የሚትኖሩት በጣም አጭር ለሆነ ዘመን ነው፤ መቼ እንደሚትሞቱ አታውቁም፡፡(ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-simile)