am_tn/jas/04/11.md

1.2 KiB

ያዕቆብ 4፡ 11-12

አጠቃላይ መረጃ: በዚህ ክፍል ውስጥ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያዕቆብ የጻፈላቸውን አማኞችን ነው፡፡ ተቃውሞ መናገር "ስለእ . . . መጥፎ ነገር ማናገር" ወይም "መቃወም" ወንድሞች "አማኞች" ይሁን እንጂ እናንተ ፈራጆች ናችሁ አማራጭ ትርጉም: "ይሁን እንጂ የሚታደርጉት ነገር ልክ ሕግን እንደሚያወጣ ሰው ነው፡፡" አንድ ሕግ አውጪ እና ፈረጃ እግዚአብሔር፣ አንድ "ሕግን ማውጣት የሚችል እና በሰዎች ላይ የሚፈርድ አንድ እግዚአብሔር አለ ምክንያቱም ይህንን ማድረግ የሚችል አንድ እርሱ ብቻ ነው፡፡" በባልንጀሮቻችሁ ላይ እናንተ ለመፍረድ ማን ናችሁ? ያዕቆብ ይህንን ጥያቄ የጠየቀው እነርሱን ለመገሰጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እናንተ ሰዎች ብቻ ናችሁ ስለዚህም በሌሎች ሰዎች ላይ መፍረድ አትችሉም፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)