am_tn/jas/04/06.md

1.4 KiB

ያዕቆብ 4፡ 6-7

ነገር ግን እግዚአብሔር ሌላ ተጨማሪ ጸጋ ይሰጣል ይህ ሀረግ እንዴት ከዚህ በፊት ካለው ጥቅስ ጋር እንደሚገናኝ ግልጽ ሆኖ መቀመጥ ይችላል: "ምንም እንኳ መንፈሳችን ማግኘት የማንችለውን ነገር የሚመኝ ቢሆን ራሳችንን ዝቅ ዝቅ ካደረግን እግዚአብሔር ከምኞታችን በላይ ጸጋን ይሰጠናል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) እግዚአብሔር ይቃወማል "እግዚአብሔር ይቃወማል" ትብተኛ "ትብተኞች ሰዎችን" ትሁት "ትሁታን ሰዎችን" ስለዚህ "በዚህ ምክንያት" ለእግዚአብሔር ራሳችሁን አስገዙ "ለእግዚአብሔር ራሳችሁን አስገዙ" ወይም "እግዚአብሔርን ታዘዙ" ራሳችሁን . . . እናንተ እነዚህ ተውላጠ ስሞች በብዙ ቁጥር የተጠቀሱ ሲሆኑ የሚያመለክቱትም የያዕቆብን ደራሲያንን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ዳቢሎስን ተቃወሙት "ዳቢሎስን ተቃወሙት" ወይም "ዳቢሎስ የሚፈልጋቸውን ነገሮች አታድርጉ" እርሱም ከእናንተ ይሸሻል "ዳቢሎስ ከእናንተ ይሸሻል"