am_tn/jas/03/15.md

2.4 KiB

ያዕቆብ 3፡ 15-18

ይህ አይደለም በዚህ ሥፍራ ላይ "ይህ" የሚለው ቃል ከዚህ በፊት ባሉት ቁጥሮች ውስጥ የተብራራውን ጥበብ የጎደለውን ቅንአት እና ራስ ወደድ የሆነ መሻትን ያመለክታል፡፡ ከላይ የወረደ "ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ" ወይም "ከሰማይ የመጣ" ምድራዊ የሆነ በዚህ ስፍራ ላይ “ ምድራዊ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን የማያስከብር የሰዎችን እሴት እና ባሕርን ነው፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ኢ-መንፈሳዊ "ከመንፈስ ቅዱስ ያልሆነ" ወይን "መንፈሳዊ ያልሆነ" የአጋንንትም ነው፤ "ይሁን እንጂ ይህ ከዳቢሎስ ዘንድ ነው" ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ "ስለራሳቸው ብቻ የሚያስቡ እንጂ ስለሌሎች ሰዎች የማያስቡ ሰዎች ባሉበት ሥፍራ ሁሉ" ሁከት ይኖራል "በዚያ ሥርዓት አልበኝነት ይኖራል" ወይም "ወይም ቀውስ ይኖራል" ማንኛውም ክፉ ተግባር ሁሉ "ማንኛውም በኃጢአት የተሞላ ሥራ ሁሉ" ወይም "ማንኛውንም ዓይነት ክፉ ተግባራት" የመጀመሪያው ቅዱስ "የመጀመሪያው ቅዱስ" ከዚያም ሰላም- ፍቅር አፍቃሪ - "ከዚያም ሰላማዊ"

እንግዳ ተቀባይ ገር - "ትሁት" ወይም "አሳቢ"

እና በጎ ፍሬ የሞላበት ይህ መልካም ፍሬ የሞላበት ከመልካም ሥራ ጋር ተነጻጽሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “መልካም ሥራዎች” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) ግብዝነት ያሌለበት "ታማኝ" ወይም "እውነተኛ"

የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።

ይህ በሕይወታችን ውስጥ ያለውን ሰላምን እና ድቅድን ከመዝራት እና መከረ ከመሰብሰብ ጋር ያነጻጽራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “በሰላም የሚኖሩት ሰዎች እግዚአብሔር ትክክል ነው ብሎ የተናገረውን ነገር ያደርጋሉ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)