am_tn/jas/03/13.md

1.5 KiB

ያዕቆብ 3፡ 13-14

ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ። ያዕቆብ ለተደራሲያኑ በጥያቄ መልክ ትክክለኛውን ባሕርይ ይገልጻል፡፡ “ጠበብ” እማ “አስተዋይ” የሚለው ቃል በዚህ ክፍል ውስጥ ያለው ትርጉም ተመሳሳይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ጠብብ የሆነ ሰው እንዲህ ልሆን ይገባዋል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) መልካም ሕይወትን ያሳያል "መልካም ባሕርን ያሳያል" ወይም "ያሳይ" በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ። "ከእውነተና ጥበብ ከሞገኝ መልካ ሥራው እና ትህትናው ጋር" ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ “ልብ” የሚለው ቃል ስሜትን ወይም ሀሳብን ያሳያል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ከሌሎች ሰዎች ጋር ተካፈሉ እና ሁል ጊዜም ራሳችሁን መጀመሪያ አድርጉ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) አትመኩ በእውነትም ላይ አትዋሹ። "ስለዚህ ነገር አትዋሹ እንዲሁም ነገሮችን እንደ ጠቢብ ሰው አከናውኑ"