am_tn/jas/03/11.md

1.2 KiB

ያዕቆብ 3፡ 11-12

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ያዕቆብ ከአማኞች አንደበት የሚወጣው ቃል ባርኮት እና ርግማን መሆን እንዳሌለበት ከገለጸ በኋላ ይህንን ሀሳቡን ለመግለጽ ከተፈጠሮ የተለያዩ ምሳሌዎችን ያነሳል፡፡ ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውኃ ያመነጫልን? ጳውሎስ የተፈጥሮን አመክኒዮዋዊ መንገድ ለአንባቢያኑ ለማስረዳት ይህንን ጥያቄ ተጠቅሟል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ምንጭ የሚጣፍጥ እና የሚመርን ውሃ አያመነጭም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በለስ ወይራን ወይስ ወይን በለስን ልታፈራ ትችላለችን? ያዕቆብ የተፈጥሮን አመክኒዮአዊ መንገድ ለአንባቢያኑ ለማስረዳት ሌላ ሥዕላዊ ቃላትን ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "የበለስ ዘፍ የወይራ ፍሬን ልያፈራ አይችልም ወይም የወይራ ዘፍ የበለስ ፍሬን ሊያፈራ አይችልም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])