am_tn/jas/03/09.md

725 B

ያዕቆብ 3፡ 9-10

በምላስ እኛ "ቃላትን ለመናገር ምላሳችንን እንጠቀማለን" በእርሱ እኛ "ቃላትን ለመናገር እንጠቀመዋለን" ሰዎችን እንረግምበታለን በሌሎች ሰዎች ላይ ክፋትን እንዲያደርግ እግዚአብሔርን እንጠይቃለን UDB) በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠሩትን አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር በገዛ መልኩ የፈጠራቸውን" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) ወንድሞቼ "ክርስትያኖች" እነዚህ ነገሮች ፈጽመው ሊሆኑ አይገባም "ይህ ትክክል ያልሆነ ነገር ነው"