am_tn/jas/03/07.md

2.0 KiB

ያዕቆብ 3፡ 7-8

የአራዊትና የወፎች የተንቀሳቃሾችና በባሕር ያለ የፍጥረት ወገን ሁሉ በሰው ይገራል፥ ደግሞ ተገርቶአል፤ በዚህ ሥፍራ ላይ “ሁሉንም ዓይነት” የሚለው ሀረግ ያለው ትርጉም “ብዙ ዓይነት” ነው፡፤ ይህ በቀጥታ እንዲህ ልተረጎም ይችላል፡ "ሰዎች ብዙ ዓይነት የዱር እንስሳትን፣ ወፎችም፣ ተሳቢ እንስሳትን እና የባሕር ውስጥ ፍጥረታትን መቆጣጠር ችሏል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ተሳቢ እንስሳት እነዚህ በምድር ላይ እየተሳቡ የሚሄዱ የእንስሳት ዓይነቶች ናቸው፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]]) የባሕር ውስጥ እንስሳት እነዚህ በውሃ ውስጥ የሚኖሩ እንስሳትን ናቸው፡፡ ነገር ግን አንደበትን ሊገራ ማንም ሰው አይችልም በዚህ ሥፍራ ላይ “አንደበት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አንድ ሰው የሚናገረውን ነገር ነው፡፡ የዚህ ሙሉ ትርጉሙ እንዲህ ልገለጽ ይችላል፡ "ከእግዚአብሔር እገዛ ውጭ ማንም ሰው ምላሱን ልቆጣጠር አይችልም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) የሚገድል መርዝ የሞላበት ወላዋይ ክፋት ነው። ይህ ሰዎችን በተሰበረ ቃል እንዴት ሌላ ሰውን እንደሚጎዱ የሚብራራ ነው፡፡ ይህ “ክፉ የሆነ ፍጥረት እንደማያንቀላፋ ነገር ግን ለማጥቃት ሁል ጊዜ ዝግጁ እንደሆነ ሁሉ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])