am_tn/jas/03/05.md

2.6 KiB

ያዕቆብ 3፡ 5-6

በተመሳሳይ መልኩም ይህ ቃል የፈረስ ልጓምን ከመርከብ መሪ ጋር ማነጻጸሩን ያሳያል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "በተመሳሳይ መልኩም፡፡" በታላላቅ ነገር ይመካል "አንድ ሰው በጣም ክፉ የሆኑ ነገሮችን ለመናገር ልጠቅምበት ይችላል" ይህ ምን ያኸል ትልቅ ነገር ነው "ምን ያኸል ትልቅ እንደሆነ አስቡ" ትልቅ ጫካ በትንሽ እሳት እንደሚቃጠል ሁሉ! አማራጭ ትርጉም: "ትንሽ የእሳት ነበልባል ብዙ ዛፎችን ማቃጠል ይችላል!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ምላስም ልክ እንደ እሳት ነው ልክ እሳት የሚቃጥላቸውን ነገሮች ሁሉ እንደሚስወግድ ሁሉ የሰውም አንደበት ሰዎችን በጣም ልጎዳ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ምላስም ልክ እንደ እሳት ነው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ አማራጭ ትርጉም: "ይህ የአካላችን ትንሸሹ ክፍል ነው ይሁን እንጂ ብዙ ዓይነት ኃጢአቶችን ለመፈጸም ያስችላል፡፡" ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ ይህ እንደ አዲስ ዓረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "ይህ ፈጽም እግዚአብሔር የማናስደስት ያደርገናል፡፡" ወይም "ይህ በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት እንዳናገኝ ያደርገናል፡፡" የፍጥረትንም የሕይወት ሩጫ ያቃጥላል፥ በዚህ ሥፍራ ፤ይ “የሕይወት ሩጫ” የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው የአንድ ሰውን አጠቃላይ ሕይወት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የሰውን ሁለንተናዊ ሕይወት ሊያበላሽ ይችላል፡፡" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) እንዲሁም በገሃነም እሳትም ይቃጠላል። በዚህ ሥፍራ ላይ “እርሱም” የሚለው ቃል ምላስን የሚያመለክት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በዚህ ስፍራ ላይ “ገሃነም” የሚለው ቃል የክፋትን ወይም ዳቢሎስን ያመለክታል፡፡ ይህ በቀጥታ እንዲህ ልተረጎም ይችላል፡፡ "ምክንያቱም ዳብሎስ ይህንን ለክፋቱ ይጠቀመዋል፡፡"