am_tn/jas/03/03.md

2.3 KiB

ያዕቆብ 3፡ 3-4

እነሆ፥ ፈረሶች ይታዘዙልን ዘንድ ልጓም በአፋቸው ውስጥ እናገባለን ያዕቆብ የሰውን ምላስ ከልጓም ጋር ያያይዛል፡፡ ልጓም ፈረስ በዬት አቅጣጫ መሄድ እንዳለበት ለመቆጣጠር በአፍ ውስጥ የሚገባ ትንሽ ብረት ነው፡፡ ይህ እንዴት ትንንሽ ነገሮች እንዴት በትልልቅ ነገሮች ላይ ኃይል እንዳለው ያሳያል፡፡ (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) አሁን ከሆነ "ከሆነ" ወይም "ሲሆን" የፈረስ ሉጋም በፈረስ አፍ ውስጥ እንደሚገባ ሁሉ “ፈረስ” ዕቃ ወይም ሰዎችን ለመሸከም የሚውል ትልቅ እንስሳ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "የፈረስ ሉጋምን በፈረስ አፍ ውስጥ የሚናደርግ ከሆነ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ያኛውን መረከብም ደግሞ ተመልከቱ . . . በትንሽ መሪ የሚቆም ከሆነ በቀመጠል ያዕቆብ የሰውን ምላስ ከመርከብ መሪ ጋር ያነጻጽራል፡፡ “መርከብ” በውሃ ላይ የሚንሳፈፍ ትልቅ ነገር ነው፡፡ “መሪ” በመርከቡ መጨረሻ አከባቢ የሚገኝ ከእንጨት ወይም ከብረት የሚሠራ የመርከብን አቅጣጫ ለመቆጣጠር የሚረዳ ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይም ያዕቆብ ከፈረስ ሉጓም ጋር ተመሳሳይ የሆነ ነጥብን ያስተላልፋል፡፡ ትንሽ ነገር ከትልቅ ነገር በላይ ኃይል ልኖረው ይገባል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በጣም ትልቅ ናቸው በዚህ ሥፍራ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው መርከቦችን ነው፡፡ በጠንካራ ንፋስ ይገፋል አማራጭ ትርጉም: "ጠንካራ ንፋስ ይገፋዋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በትንሽ መሪ አማካኝነት ሹፌሩ ወደ ወደደው አቅጣጫ ይመራዋል፡፡ "ይህች ትንሽ ዕቃ መርከቡ የሚሄድበትን አቅታጫ ይወስናል፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)