am_tn/jas/03/01.md

2.5 KiB

ያዕቆብ 3፡ 1-2

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ያዕቅብ እነዚህን አማኞችን ከሰዎች አፍ የሚወጡትን ቃላት መቆጣጠር የሚችለው ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚመጣ ጥበብ ብቻ ነው፡፡ ብዙዎቻችሁ እንዲህ አይደላችሁም በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመልከትው የያዕቆብን ተደራሲያን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ወንድሞቼ "አማኞች" ይህንን እወቁ "ስለዚህ ምክንያት" የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና። አማራጭ ትርጉም: "ኃጢአትን በማደረጋችን ምንም ምክንያት የለንም ምክንያቱም ከሌሎች ሰዎች ይልቅ ቃሉን እናውቃለን ስለዚህም እግዚአብሔር ከሌሎች ሰዎች በላይ እኛን ይቀጣናል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) እንቀበላለን ያዕቆብ ራሱን ከእርሱ ጋር ቅዱሳት መጽሐፍትን ከሚያስተምሩት ሰዎች ጋር በማድረግ ይናገራል፡፡ ምንም እንኳ ይህንን ደብዳቤ የሚያነቡት ሰዎች አንዳንዶቹ የቅዱሳት መጽሐፍት አስተማሪዎች ይሆናሉ ብዙዎቹ ግን አይሆኑም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) በሁሉን እንሰናከላለን ያዕቆብ ሁሉንም ተደራሲያኑን ወደ ማካተቱ ተመልሷል፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) በብዙ መንገድ እንሰናከላለን ይህ የአንድ ሰውን ግብረገባዊ ውድቀት አንድ ሰው በጎዞ ላይ ሳለ ከመውደቁ ጋር ያነጻጽራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "መወደቅ" ወይም "ኃጢአት፡፡" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በቃሉ አይሰናከሉም "በተናገረው ቃል ኃጢአትን ያደርጋሉ" እርሱ ፍጹም ሰው ነው "እርሱ መንፈሳዊ ብስለት ያለው ሰው ነው" አጠቃላይ አካሉን የሚቆጣጠር በዚህ ሥፍራ ላይ ያዕቆብ እያመለከተ ያለው ልቡን፣ ስሜቱን እና ተግባሩን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ባሕርውን የሚቆጣጠር ሰው" ወይም "ተግባሩን የሚቆጣጠር ሰው፡፡" (ተመለከት [[rc:///ta/man/translate/figs-synecdoche]])