am_tn/jas/02/14.md

2.0 KiB

ያዕቆብ 2፡ 14-17

አያያዥ ኣረፍተ ነገር: ያዕቆብ በየሥፍራው የተበተኑ አማኞች ልክ አብረሃም እምነቱን በሥራ እንዳሳየ ሁሉ እነርሱም እምነታቸውን በሰዎች ፊት ያሳዩ ዘንድ ያበረታታቸዋል፡፡. ወንድሞቼ ሆይ አንድ ሰው እምነት አለኝ ቢል ነገር ግን እምነቱን ሥራ ካሌለው ምን ይጠቅማል? ያዕቆብ ተደራሲያኑን ለማስተማር ጥያቄ ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "አንድ ሰው እምነት አለኝ እያለ ነገር ግን እምነቱን በሥራ የማያሳይ ከሆነ ምንም ፋይዳ የለውም፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) አንድ ሰው እንዲህ ቢል ያዕቆብ የአንድ ሰው ንግግርን በመጥቀስ ይጽፋል፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ “እርሱ” የሚለው ቃል የተናገረውን ሰው ይወክላል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-quotations]]) ያ እምነት ልያድነው ይችላልን? ያዕቆብ ተደራሲያኑን ለማስተማር በዚህ ሥፍራ ላይ ጥያቄን ተጠቅሟል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "እንዲህ አይነቱ እምነት አያድነውም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) አያድነውም "ከእግዚአብሔር ፍርድ ልያድነው አይችልም" ወንድምህ ከ . . . ይህ ምን ጥቅም አለው? ያዕቆብ ተደራሲያኑን ለማስተማር በዚህ ሥፍራ ላይ ጥያቄን ተጠቅሟል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ወንድምህ ከ . . . ፈጽሞ ጥሩ ነገር አይደለም፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ወንድም ወይም እህት "በክርስቶስ ወንድም ወይም እህት" ከእናንተ መካከል አንዱ እንዲህ ቢል "አንተ እንዲህ አልክ" ሙት ነው "ጥቅም የለውም"