am_tn/jas/02/12.md

892 B

ያዕቆብ 2፡ 12-13

ስለዚህ ተናገር እንዲሁም ታዘዝ ያዕቆብ ሰዎች ይህንን ያደርጉ ዘንድ ያዛል፡፡ "ስለዚህ መናገር እና መታዘዝ ይኖርባችኋል፡፡" በነጻነት ሕግ ፍርድን ይቀበሉ ዘንድ እንዳላቸው ሰዎች "የጻነት ሕግ በቅርብ እንደሚፈርድባቸው የሚያውቁ ሰዎች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በሕግ አማካኝነት በዚህ ሥፍራ ላይ ሕግ የሰው ዳኛ ባሕርያት ተሰጥቶት እናገኛለን፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]]) የነጻነት ሕግ "እውነተኛ ነጻነትን የሚሰጠው ሕግ" ምሕረት በእርሱ ላይ ይነግሣል "ምሕርት ከ . . . ይበልጣል" ወይም "ምሕረት ያሸንፋል"