am_tn/jas/02/08.md

1.5 KiB

ያዕቆብ 2፡ 8-9

ይህንን ካሟላችሁ በዚህ ሥፍራ ላይ “እናንተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አይሁዳዊን አማኞችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) የንጉሡን ሕግን መፈጸም እግዚአብሔር በመጀመሪያ በብሉይ ኪዳናት መጽሐፍት ውስጥ የተጻፈውን የሙሴን ሕግጋት ሰጠ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የእግዚአብሔርን ሕግ መታዘዝ" ወይም "የታላቁ ንጉሣችንን ሕግጋ መታዘዝ፡፡" ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ (አነጻጽር: ዘለዋዊያን LEV 19:18) ጎረቤቶቻችሁ "ሁሉም ሰዎች" ወይም "ሁሉም ሰው" መልካም አድርገዋል "አንተ መልካም አድረገሃል" ወይም "አንተ ትክክለኛ የሆነ ነገር አድርገሃል" አድሎ የሚታደርጉ ከሆነ "ልዩ የሆነ እንክብካቤን ማድረግ" ወይም "ክብርን ለመስጠት" ኃጢአትን ማድረግ ይህ ሕግን መተላለፍ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ኃጢአትን ማድረግ" ኃጢአት፣ በሕግ የሕግን መስበሩ የተረጋገጠበት በዚህ ሥፍራ ላይ ሕግ የሰው ዳኛ ባሕርይ ተላብሷል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "የእግዚአብሔር ሕግ በመስበር ኃጠአት እና በደለኛ መሆን፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]])