am_tn/jas/02/05.md

2.5 KiB

ያዕቆብ 2፡ 5-7

የተወደድክ ወንድሜ ሆይ አድምጠኝ ያዕቆብ አንባቢዎቹን ልክ እንደ ቤተሰብ ያበረታታቸዋል፡፡ “ውድ ወንድሞቼ ሆይ ትኩረት ሰጥታችሁ አድምጡኝ፡፡" እግዚአብሔር አይመርጥምን በዚህ ሥፍራ ያዕቆብ አንባቢያኑን ለማበረታታት ጥያቄን ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉምለ “እግዚአብሔር ይመርጣል፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በእምነት ሀብታም ሁን "ብዙ እምነት ይኑርህ፡፡" የምታመነው ነገር ምን እንደሆነ በግለጽ መታወቅ አለበት፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በክርስቶስ ጠንካራ እምነት ይኑርህ፡፡" የእግዚአብሔርን መንግስት ይወርሳሉ "ወደ መንግስተ ሰማያት ይገባሉ" እናንተ ግን . . . ይኑራችሁ በዚህ ሥፍራ ላይ ያዕቆብ ለአጠቃላይ ተደራሲያኑ እየተናገረ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ድሆችን አያከብሩም "ለድሆች ዋጋ አይሰጡም" ወይም "ለድሆች ጥሩ እንክብካቤ አያደርጉም" ሃብታም ስላልሆኑ አይደለምን በዚህ ሥፍራ ላይ ያዕቆብ አንባቢያኑን ለመገሰጽ ጥያቄዎችን ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሃብታሞች ናቸው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ሀብታም "ሀብታም ሰዎች" (UDB) የሚቃወማችሁ "የሚጨቁናችሁ" ወይም "በመጥፎ ሁኔታ የሚይዟችሁ" እነርሱ አይደሉምን በዚህ ሥፍራ ላይ ያዕቆብ አንባቢያኑን ለመገሰጽ ጥያቄዎችን ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "እነርሱ ናቸው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ወደ ፍርድ ቤት የሚወስዷችሁ "በዳኞች ፊት እናንተን ለመክሰስ በኃይል የሚጎትቷችሁ" (UDB) (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ሀብታሞች አይደሉምን በዚህ ሥፍራ ላይ ያዕቆብ አንባቢያኑን ለመገሰጽ ጥያቄዎችን ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ሀብታሞች" ወይም "ሀብታም ሰዎች፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) መልካም ስም "የክርስቶስ ስም" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)