am_tn/jas/02/01.md

2.2 KiB

ያዕቆብ 2፡ 1-4

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ያዕቆብ ለተበተኑት አይሁዳዊያን አማኞች እንዴት እርስ በእርስ በመዋደድ መኖር እንደሚችሉ እንዲሁ አንድን ሰው ከሌላኛው አስበልጠው መውደድ እንዳሌለባቸው መናገሩን ቀጥሏል፡፡ ወንድሞቼ ያዕቆብ የመልዕክቱ ተደራሲያን አይሁዳዊያን አማኞች እንደሆነ ያስበል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "አማኝ ወንድሞች" ወይም "በክርስቶስ ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሆናችሁ፡፡" ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ሥፍራ ላይ “እኛ” የሚለው ቃል ያዕቆብን እና ሌሎች አማኞችን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) ለተወሰኑ ሰዎች አድሎ ማድረግ "ልዩ እንክብካቤ ማድረግ" ወይም "ለእርሱ መልካም መሆን" አንድ ሰው ይህንን ካደረገ ያዕቆብ በአንዳንድ ሁኔታዎች ውስጥ አማኞች ከድሆች ይልቅ ለሀብታሞች ይበልጥ ክብር የሚስተዋልባቸውን ሁኔታዎች በማንሳት ማብራራት ይጀምራል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-hypo]]) የቀርቅ ቀለበት ያደረጉ እና መልካም ልብስ የለበሱ "እንደ ሀሰብታም ሰው የለበሱ" በዚህ ጥሩ ሥፍራ ተቀመጠ "በዚህ የክብር ሥፍራ ተቀመጥ" እዚያ ቁም "ክብር ወደሌለው መቀመጫ ሂድ" በእግሬ ፊት ተቀመጥ "ወደ ዝቅተኛ ቦታ ሂድ" በራሳችሁ መካከል ፍርድን እየሰጣችሁ አይደለምን እንዲሁም የሚትፈርዱት ደግሞ በክፉ ሀሳባችሁ አይደለምን ያዕቆብ ተደራሲያኑን ለማስተማር እና ለመገሰጽ ይህንን የመሳሳሉ ጥያቄዊ መንገድን ይጠቀማል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "በራሳችሁ መካከል ፍርድን ትሰጣላች እንዲሁም በክፉ ሀሳባችም ፈራጆች ትሆናለችሁ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)