am_tn/isa/65/15.md

905 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ መናገር ቀጥሏል፡፡

በእውነት አምላክ በእኔ ይባረካል

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁልጊዜ እውነት የምናገር እኔ እባርከዋለሁ››

ያለፈው ዘመን መከራ ይረሳል… ይሰውራል

ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ እነዚህን መከራዎች ስለማላስብ ያለፈውን ዘመን መከራ ይረሱታል››

ከዐይኖቼ ይሰወራሉ

‹‹ከዐይኖች መሰወር›› ከያህዌ ትኩረትና ትውስታ መወገድን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትረጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ ስለ እነርሱ አላስብም››