am_tn/isa/65/13.md

728 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ ሰዎች መናገር ቀጥሏል፡፡

እነሆ፣ ባርያዎቼ

‹‹አስተውሉ፤ ልብ በሉ›› ያህዌ የደገመው አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡

ልባችሁ በማዘኑ ትጮኻላችሁ፤ መንፈሳችሁ በመሰበሩም ወዮ ትላለችሁ

ሁለቱም ሐረጐች ተመሳሳይ ነገር ማለት ቢሆኑም፣ የተደገሙት አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡

መንፈሳችሁ በመሰበሩ

ይህ አገላለጽ አስከፊ ተስፋ መቁረጥና ሐዘንን፣ ከከባድ ጫና የተነሣ መሰበር ጋር ያመሳስላል፡፡